Fana: At a Speed of Life!

የቻይና አፍሪካ ንግድ በመጀመሪያዎቹ 9 ወራት አዲስ ክብረወሰን አስመዘገበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና አፍሪካ የንግድ ልውውጥ ከጥር እስከ መስከረም 2021 ድረስ 185 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር በመድረስ አዲስ ክብረወሰን ሆኖ ተመዝግቧል፡፡
ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ38 ነጥብ 2 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱ ነው የተገለጸው።
ይህም አዲስ ክብረወሰን ሆኖ መመዝገቡን የቻይና ምክትል የንግድ ሚኒስትር ኪያን ኬሚንግን ጠቅሶ ሲ ጂ ቲኤን ዘግቧል።
በአመለወርቅ ደምሰው
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.