የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ጸሎት መርሃ ግብር አካሄዱ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ “ኢትዮጵያንና መንግስቷን ባርክ፣ጠብቅ” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ የጸሎት መርሃ ግብር በወዳጅነት አደባባይ እየተካሄደ ነው።
ስለ ኢትዮጵያና ህዝቦቿ እንዲሁም መሪዎቿ ላይ ያተኮረ የጸሎት መሃር ግብር መሆኑ ተገልጿል።
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ፥ መሪዎች አስተዋይ እና ጠቢባን፣ የራሳቸውን ጥቅም የማያስቀድሙ፣ የህዝቡ ህመም የሚያማቸው፣ የህዝቡ ክብር ክብራቸው የሆነ እንዲሆኑ የሚጸለይ መሆኑም ተመላክቷል።
በአዲስ ምዕራፍ የተመሠረተው የኢትዮጵያ መንግስትም ሥራዎቹ የተሳኩ እንዲሆኑ የታለመ መሆኑ ተነግሯል።
በዚህም ኢትዮጵያ መጭው ጊዜ የሰላም የአንድነት፣ የልማትና የብሩህ ተስፋ እንዲሆን ፀሎት አድርገዋል።
በአለማየሁ ገረመው
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
124,843
People Reached
8,037
Engagements
Boost Post
2K
140 Comments
130 Shares
Like
Comment
Share
0
People Reached
463
Engagements
Boost Post
415
32 Comments
14 Shares
Like
Comment
Share