Fana: At a Speed of Life!

ከብልፅግና ፓርቲ ውጭ የሆኑ ሁለት የካቢኔ አባላት ተሾሙ

አዲስ አበባ፣መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከብልጽግ ውጭ የሆኑና የተፊካካሪ ፓርቲዎች አመራር አባላት የሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ እና አቶ የሱፍ ኢብራሂም የአዲስ አበባ አስተዳደር የካቢኔ አባላት ሆነው ተሾሙ፡፡

በዚህም መሰረት የኢዜማ አመራር የሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ የኢንቨስትመንት ኮሚሽነር፤ የአብን አመራር የሆኑት አቶ የሱፍ ኢብራሂም የመንግስት ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን ሃላፊ ሆነው በአዲሱ አዲስ አበባ ምክር ቤት ዛሬ ተሹመዋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.