Fana: At a Speed of Life!

ጁንታውን ከሃገሬ ምድር ሳላፀዳ የትም አልሄድም – አስር አለቃ ገቢያነሽ ደባልቄ

አዲ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በህውሓት የሽብር ቡድን ሞታለች ተብላ የሐሰት ፕሮፓጋንዳ ሲነዛባት የነበረችው ምክትል አስር አለቃ ገቢያነሽ ደባልቄ ጉዞየን አልጨረስኩም አለች፡፡
በጋይንት ግንባር የመስቀል በዓልን ከሰራዊቱ ጋር ስታከብር ደጀን ለሆነው ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለሰራዊቱ አባላት እንኳን አደረሳችሁም ብላለች።
ኮሎኔል ማራኪዋ ምክትል አስር አለቃ ገቢያነሽ ÷ በህውሓት የሽብር ቡድን ሞታለች መባሌን ሰምቻለሁ ስትልም ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ገልጻለች፡፡
በምንይችል አዘዘው (ከጋይንት ግንባር)
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.