Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደመቀ መኮንን ከተመድ የልማት ፕሮግራም ዋና ሃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኒውዮርክ የስራ ቆይታቸው ከተባበሩት መንግስታት የልማትፕሮግራም ዋና ሃላፊ አሺም ስታይነር ጋር ተወያይተዋል፡፡
አቶ ደመቀ ከዋና ሃላፊው ጋር በልማት፣ በሰላም ግንባታ እና በልዩ ልዩ የትብብር መስኮች ዙሪያ መወያየታቸውን ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.