Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የሚያደርገውን ዝግጅት እንደቀጠለ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የሚያደርገውን ዝግጅት እንደቀጠለ ነው።

ቡድኑ ትናንት በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም እንዲሁም ዛሬ ረፋድ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ሜዳ ልምምድ መስራቱን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መረጃ ያመላክታል።

አጥቂው አቡበከር ናስርና ሱራፌል ዳኛቸውም ከኳስ ጋር ቀለል ያለ ልምምድ እንዲሁም አስቻለው ታመነ የአካል ብቃት ስራ የሰሩ ሲሆን፥ ሶስቱም ተጫዋቾች በመልካም ጤንነት ላይ ይገኛሉ ተብሏል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.