Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት የአንድ ወር ደሞዛቸውን ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ለሃገር ለመከላከያ ሰራዊት የአንድ ወር ደሞዛቸውን ለገሱ::
ሰራተኞቹ ከድጋፉ በተጨማሪ በቀጣይም በማንኛውም ሁኔታ ድጋፍ በማድረግ ከሰራዊቱ ጎን እንደሚሆኑ መናገራቸውን ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.