Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ በአንድ ጀምበር 1ነጥብ 5 ሚሊየን ችግኝ ተተከለ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ በተካሄደው የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐግብር ከ1ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ችግኞችን መተከሉ ተገለጸ።

በ11 ክፍለከተምች ከማለዳዉ ጀምሮ በተከናወነው በአንድ ጀምበር የ1 ሚሊየን ችግኞች ለመትከል በእቅድ መያዙ ይታወሳል።

ሆኖም ነዋሪዎች በነቂስ በመውጣት ከ1ነጥብ5 ሚሊየን በላይ ሀገር በቀልና የፍራፍሬ ችግኞችን መትከል መቻሉን ከአዲስ አበባ ፕረስ ሴክሬታሪ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.