የፀጥታው ምክር ቤት የህዳሴ ግድብ ጉዳይ የልማት እና አፍሪካዊ ጉዳይ መሆኑን ማረጋገጡ ትልቅ የዲፕሎማሲ ድል ነው-አምባሳደር ዲና ሙፍቲ
አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የፀጥታው ምክር ቤት የህዳሴ ግድብ ጉዳይ የልማት እና አፍሪካዊ ጉዳይ መሆኑን ማረጋገጡ ትልቅ የዲፕሎማሲ ስኬት መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለሰብአዊ እርዳታ ድጋፍ ወደ ትግራይ የሚደረጉ በረራዎች ላይ ጠንካራ ፍተሻና ምርመራ እንደሚደረግም አስታውቋል።
ጉዳዩ ወደ ምክርቤቱ የመለስ እድል እንደሌለው አምባሳደሩ ገልጸው ÷የግብፅና የሱዳን አማራጭ ልማቱን መደገፍ ብቻ ነውም ብለዋል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!