በብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የተነገረው መልዕክት ሲኖዶሱን እንደማይወክል ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ባለፈው ሳምንት የተነገረው መልእክት ሲኖዶሱን እንደማይወክል ተገለፀ::
የቤክርስትያኒቱ ሲኖዶስ ዋና ፀሀፊ ብጹዕ አቡነ ዮሴፍ በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት የትኛውም መልዕክት ከመተላለፉ በፊት በሲኖዶስ በሚደረግ ስብሰባ ውሳኔ ሊሰጠው ይገባል፡፡
በመሆኑም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ያስተላለፉት የግል አቋም እንጂ የሲኖዶሱ ውሳኔ አለመሆኑን ገልጸዋል፡፡
በዱሬቲ ቶሎሳ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!