የመራጮች ምዝገባ ማካሄድ የጀመሩና አጠቃላይ የምርጫ ጣቢያዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡-
የመራጮች ምዝገባ ማካሄድ የጀመሩና አጠቃላይ የምርጫ ጣቢያዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡-
- አዲስ አበባ – 1,662 የመራጮች ምዝገባ የጀመሩ ጣቢያዎች፤ 1,848 አጠቃላይ የምርጫ ጣቢያዎች
- አፋር – 0 (የመራጮች ምዝገባ የጀመረ የምርጫ ጣቢያ የለም) ምክንያት:- የቁሳቁስ ማሰራጨት ችግር ፤ አጠቀላይ ያሉ የምርጫ ጣቢያዎች 1,432
- አማራ – 6,558 የመራጮች ምዝገባ የጀመሩ ጣቢያዎች ፤ 12,199 አጠቃላይ የምርጫ ጣቢያዎች
- ቤኒሻንጉል ጉሙዝ – 286 የመራጮች ምዝገባ የጀመሩ ጣቢያዎች ፤ 699 አጠቃላይ የምርጫ ጣቢያዎች
- ጋምቤላ – 383 የመራጮች ምዝገባ የጀመሩ ጣቢያዎች ፤ 431 አጠቃላይ የምርጫ ጣቢያዎች
- ኦሮሚያ – 8,545 የመራጮች ምዝገባ የጀመሩ ጣቢያዎች ፤ 17,623 አጠቃላይ የምርጫ ጣቢያዎች
- ሀረሪ – 120 የመራጮች ምዝገባ የጀመሩ ጣቢያዎች ፤ 285 አጠቃላይ የምርጫ ጣቢያዎች
- ድሬዳዋ – 209 የመራጮች ምዝገባ የጀመሩ ጣቢያዎች ፤ 431 አጠቃላይ የምርጫ ጣቢያዎች
- ደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች – 5,271 የመራጮች ምዝገባ የጀመሩ ጣቢያዎች ፤ 8,281 አጠቃላይ የምርጫ ጣቢያዎች
- ሲደማ – 2,117 የመራጮች ምዝገባ የጀመሩ ጣቢያዎች ፤ 2,247 አጠቃላይ የምርጫ ጣቢያዎች
- ሶማሌ – 0 (የመራጮች ምዝገባ የጀመረ የምርጫ ጣቢያ የለም) ምክንያት : የቁሳቁስ ማሰራጨት ችግር ፤ አጠቃላይ ያሉ የምርጫ ጣቢያዎች 4,057
በአጠቃላይ ካሉት 50 ሺህ የምርጫ ጣቢያዎች በ25,151 የምርጫ ጣቢያዎች ብቻ ነው ምዝገባ እየተካሄደ የሚገኘው።