ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ በማለፉ የተሰማቸውን ደስታ ገለጹ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ በማለፉ ታላቅ ደስታ ተሰምቶኛል ሲሉ ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ ባስተላለፉት የደስታ መልዕክት ከተሠራ የማይመጣ ውጤት የለምም ብለዋል ።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!