Video የንግድ ህግ አዋጅ ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጸደቋል፤ የተሻሻለው የንግድ ህግ አዋጅ ኢትዮጵያ ለዓለም የንግድ ድርጅት ድርጅት አባል ሊያደርጋት የሚችልና የንግድ ስርዓቱን በከፍተኛ ደረጃ ለማዘመን የሚያስችል ነው ተብሏል። On Mar 25, 2021 1,557 1,557 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint