Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ በቲቢ ምክንያት በየቀኑ 57 ሰዎች ይሞታሉ – የጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር በቲቢ በሽታ ምክንያት በኢትዮጵያ በየቀኑ 57 ሰዎች እንደሚሞቱ አስታወቀ፡፡

ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በቲቢ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ዙሪያ የተሰሩ ስራዎች አበረታች ውጤቶች የታዩ ቢሆንም አሁንም ትኩረት የሚሹ ችግሮች መኖራቸውን ኢብኮ ዘግቧል፡፡

በማሳያነትም የቲቢ በሽታ ይገኝባቸዋል ተብለው ከሚታሰቡ ሰዎች 29 በመቶው ወደ ህክምና ተቋማት አለመምጣታቸውንና የቲቢ መድሀኒቶችን የተላመዱ ተዋህስያን መፈጠርና መዛመቱን ገልጿል።

የዓለም የቲቢ ቀን በዓለም ለ39ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ24ኛ ጊዜ እየታሰበ ይገኛል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.