Video ሽንኩርት፣ ቲማቲም እና ሌሎች ምርቶች አርሶ አደሩ ከሚሸጥበት ዋጋ ከእጥፍ በላይ ትርፍ ተጨምሮባቸው ሸማቾች ጋር ይደርሳሉ፤ ለዚህም በርካታ ምክንያቶች ይነሳሉ፤ መንግስት ይህንን በማስመልከት የግብይት ሰንሰለቱን መፈተሸ እንዳለበት ይገለጻል On Mar 18, 2021 882 882 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint