በጎንደር 2ኛው አገር አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በደማቅ ሁኔታ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር 2ኛው አገር አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በደማቅ ሁኔታ ተካሄዷል።
2ኛው አገር አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች በድምቀት መካሄዱን ቀጥሏል።
በጎንደር ከተማ በተካሄደው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የጎንደር ከተማ ከንቲባ አቶ ሞላ መልካሙን ተገኝተዋል፡፡
እንዲሁም በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የጎንደር ከተማ ባ/ቱ/ስፖርት መምሪያ ኃላፊ አቶ አደባባይ ሙሉጌታ፣የማዕከላዊ ጎንደር ስፖርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ደጀኔ ሲሳይ ፣የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች፣ ስፖርተኞችና ሌሎች ተሳታፊዎች በተገኙበት በድምቀት መካሄዱን ከስፖርት ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት መተግበሪያን https://play.google.com/store/apps/details… በስልክዎ በመጫን ቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት፣ ኤፍኤም 98.1 እና ብሄራዊ ሬዲዮን ይከታተሉ፡፡ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!