ተጨማሪ 475 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 1 ሺህ 782 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ5 ሺህ 276 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 475 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
ሚኒስቴሩ ባወጣው እለታዊ መረጃ 1 ሺህ 782 ሰዎች ከቫይረሱ ማገገማቸውንም አስታውቋል።
ከዚህ ባለፈም ባለፉት 24 ሰአታት የ13 ሰዎች ህይወት በቫይረሱ ምክንያት ማለፉንም ነው ያስታወቀው።
አሁን ላይ በኢትዮጵያ ከቫይረሱ ጋር በተያያዘ 273 ሰዎች በጽኑ ህክምና ላይ እንደሚገኙም ገልጿል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል www.youtube.com/fanatelevision ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!