Fana: At a Speed of Life!

ሀገርን ማገልገል የጀመሩትን እያጠናቀቁ ባቀዱበት መሥመር ለሌላ ስኬት መጓዝን ይጠይቃል­- ጠ/ሚ ዐቢይ  

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀገርን ማገልገል የጀመሩትን እያጠናቀቁ ባቀዱበት መሥመር ለሌላ ስኬት መጓዝን እንደሚጠይቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ጎሮ አካባቢ የተተከሉ ችግኞችን ውሃ አጠጥተዋል።
ይህንን በማስመልከት በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልእክት፥ “ሀገርን ማገልገል፣ የጀመሩትን እያጠናቀቁ ባቀዱበት መሥመር ለሌላ ስኬት መጓዝን ይጠይቃል” ብለዋል።
“የኢትዮጵያ አስደናቂ ታሪክ እንደሚያሳየን፣ ምንም ዓይነት አስቸጋሪ ሁኔታ ቢፈጠርም እንኳን፣ ይህች ታላቅ ሀገር ግን በአሸናፊነት ትቀጥላለች” ሲሉም ጠቅሰዋል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል www.youtube.com/fanatelevision ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.