የአማራና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች የታላቁ ሕዳሴ ግድብን እየጎበኙ ነው
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 17 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ተመሥገን ጥሩነህ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን የታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን እየጎበኙ ነው።
በቅርቡ ለግድቡ ግንባታ ድጋፍ 33 ሚሊዮን ብር ቦንድ የገዙት ባለሀብቱ አቶ በላይነህ ክንዴም ለፕሮጀክቱ ሰራተኞች ማበረታቻ የሚሆን 40 የበሬ ሰንጋ ስጦታ ማበርከታቸውን አብመድ ዘግቧል።
#FBC
የዜና ሰዓት ሳይጠብቁ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ትኩስ እና ሰበር ዜናዎችን በፍጥነት በአጭር የፅሁፍ መልዕክት መልክ በስልክዎ ላይ እንዲደርስዎ ወደ 8111 OK ብለው ይላኩ።