Fana: At a Speed of Life!

ሸገር ከተማ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አደገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ አንድ እየተሳተፈ የሚገኘው ሸገር ከተማ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል።

ዛሬ የምድብ 18ኛ ጨዋታውን ያደረገው ሸገር ከተማ እንጅባራ ከተማን 5 ለ 1 አሸንፏል።

ውጤቱን ተከትሎ ነጥቡን 45 ያደረሰው ሸገር ከተማ አራት ጨዋታ እየቀረው አስቀድሞ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ማደጉን አረጋግጧል፡፡

በወርቅነህ ጋሻሁን

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.