Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ እና እስራኤል ግንኙነታቸውን በይበልጥ ለማጠናከር ያለመ ምክክር አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ሰዓር ጋር ተወያይተዋል፡፡

በውይይታቸውም፤ በሁለትዮሽ ሀገራዊ እና የባለብዙ ወገን የጋራ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ አመላክቷል፡፡

በሁለቱ ሀገራት መካከል ለበርካታ ዓመታት የቆየውን የሁለትዮሽ ግንኙነት በይልጥ ለማጠናከር መስማማታቸውም ነው የተገለጸው፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.