Fana: At a Speed of Life!

የሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ባለድርሻ አካላት ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 12ኛው የፌደራል የሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን የክልልና የፌደራል ባለድርሻ አካላት ጉባዔ በጋምቤላ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡

የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር፣ የሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ዳይሬክተር ሳምሶን ቢራቱን ጨምሮ የፌደራል እና የጋምቤላ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በመድረኩ ተገኝተዋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.