ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ከዴንማርክ ልዕልት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከዴንማርክ ልዕልት ቤኔዲክቴ አስትሪድ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በሕጻናት ድጋፍና ጥራት ያለው ትምህርት ለሁሉም ተደራሽ ለማድረግ በጋራ መስራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡