Fana: At a Speed of Life!

የአቶ ቡልቻ ደመቅሳ የአስከሬን ሽኝት መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንጋፋው የምጣኔ ሃብት ባለሙያና ፖለቲከኛ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ አስከሬን ሽኝት መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው፡፡

በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ በሚገኘው የአስከሬን ሽኝት መርሐ-ግብር ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የመንግስት የስራ ሃላፊዎችና ወዳጅ ዘመዶቻቸው ተገኝተዋል፡፡

አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በ94 ዓመታቸው ታሕሣሥ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ይታወሳል፡፡

በሔብሮን ዋልታው

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.