ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአፍሪካ የንግድና ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዚዳንት ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአፍሪካ የንግድና ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዚዳንት አቶ አድማሱ ታደሰ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በምክክሩ በጋራ በምንሰራባቸው ጉዳዩች ዙሪያ ተወያይተናል ሲሉ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው አስፍረዋል፡፡