Fana: At a Speed of Life!

ምክር ቤቱ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው፡፡

በጉባዔው የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወ/ሮ አይሻ ያህያ÷ የነዳጅ ውጤቶችን ግብይት ሥርዓት ለመደንገግ የተዘጋጀ ረቂቅ አዋጅን በተመለከተ ሪፖርትና የውሳኔ ሃሳብ እያቀረቡ ይገኛሉ፡፡

በጉባዔው የም/ቤቱ 13 መደበኛ ስብሰባ ቃለ ጉባዔ በሙሉ ድምጽ የፀደቀ ሲሆን÷የነዳጅ ውጤቶች ግብይት ሥርዓት ረቂቅ አዋጅና የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅም እንደሚጸድቅ ይጠበቃል።

በየሻምበል ምህረት

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.