የገና በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና) በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረነው፡፡
በዓሉ በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ በተለያዩ ሐይማኖታዊ ሥርዓቶች ከመከበሩ ባሻገር÷ ማኅበራዊ ግንኙነትን በማጠናከር፣ ሥጦታዎችን በመለዋወጥ እና የተቸገሩትን በመደግፍ እንደሚበር ይታወቃል፡፡