የገና በዓል ታዳሚ እንግዶች ወደ ላሊበላ እየገቡ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ በድምቀት ይከበራል።
የሀገር ውስጥና የውጭ እንግዶችም የልደት በዓልን በደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ ለማክበር በስፋት እየገቡ ይገኛሉ፡፡
የልደት በዓል በላሊበላ ከሃይማኖታዊ ሥርዓቱ ባለፈ ለቱሪዝም ሃብት ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው።