አፈ ጉባዔ ታገሰ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ የገና በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
አፈ ጉባዔ ታገሰ በመልዕክታቸው÷”መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችንና መድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አደረሰን” ብለዋል፡፡