Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳነት ጂሚ ካርተር ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጂሚ ካርተር ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡

ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ 39ኛው የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ካርተር ታላቅ የሀገር መሪና ለብዙዎች አርዓያ እንደነበሩ ገልፀዋል፡፡

ካርተር ስለዓለም ሰላም በነበራቸው ግንዛቤና እዝነት ሲታወሱ እንደሚኖሩም አንስተዋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.