Fana: At a Speed of Life!

ወደ ሲዳማ ክልል የአፈር ማዳበሪያ መግባት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017/18 ምርት ዘመን የሚሆን የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሲዳማ ክልል መግባት መጀመሩን የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡

ለምርት ዘመኑ 171 ሺህ ዳፕ እና 129 ሺህ ዩሪያ በአጠቃላይ 300 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ መመደቡን የቢሮው ምክትል ኃላፊ ለገሠ ሀንካርሶ ተናግረዋል፡፡

በአሁኑ ወቅትም ማዳበሪያው ወደ ክልሉ መግባት ጀምሯል ማለታቸውን የቢሮው መረጃ አመላክቷል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.