Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ታዬ የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት ለሚያከብሩ ሁሉ የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላለፉ፡፡

በዓለም ላይ የ2025 አዲስ ዓመትን ለሚያከብሩ ሁሉ÷ ዓመቱ የሰላም እና የብልጽግና እንዲሆላቸው በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.