Fana: At a Speed of Life!

310 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 310 ኢትዮጵያውያን ባለፉት 15 ቀናት ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ለተመላሽ ወገኖች ድጋፍ የማድረግ እና ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ሥራ እየተከናወነ መሆኑን ሚኒስቴሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል፡፡

ከሚያዝያ 4 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እየተከናወነ ባለው ከሳዑዲ ዓረቢያ ዜጎችን የመመለስ ሥራ 89 ሺህ 173 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተገልጿል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.