Fana: At a Speed of Life!

ሳዑዲ ዓረቢያ የ2034 የዓለም ዋንጫን አዘጋጅ ሆነች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሳዑዲ ዓረቢያ የ2034 የዓለም ዋንጫ አዘጋጅ ሆና መመረጧን ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማኅበር የበላይ ጠባቂ (ፊፋ) አስታወቀ፡፡

እንዲሁም የ2030 የዓለም ዋንጫን ሰሜን አፍሪካዊቷ ሞሮኮ፣ ስፔን እና ፖርቹጋል በጋራ እንደሚያዘጋጁ ተገልጿል፡፡

የውድድሩን 100ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግም ሦስት ጨዋታዎች በዑራጓይ፣ አርጀንቲና እና ፓራጓይ እንደሚደረጉ ፊፋ አስታውቋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.