Fana: At a Speed of Life!

ከአንድ ታካሚ በቀዶ ሕክምና ከ110 በላይ ብረታ ብረቶች ማውጣት ተቻለ

አዲስ አበባ ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከአንድ የ46 ዓመት ጎልማሳ ታካሚ በቀዶ ሕክምና ከ110 በላይ ብረታ ብረቶች ማውጣት መቻሉ ተገለጸ፡፡

ከሦስት ሠዓታት በላይ በፈጀ የአንጀት ቀዶ ሕክምና ከታካሚው እንደ ቁልፍ፣ ሚስማር እና ብሎን ያሉ የተለያዩ ብረታ ብረቶች መውጣታቸውን የሆስፒታሉ መረጃ አመላክቷል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.