Fana: At a Speed of Life!

ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች የጎንደር ከተማ ኮሪደር ልማትና የፋሲል አብያተ-መንግስት ጥገና ሥራን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች በጎንደር ከተማ የሚከናወነውን ኮሪደር ልማት እና የፋሲል አብያተ መንግስት ጥገና ሥራን ጎብኝተዋል።

ሃላፊዎቹ በ19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ክልላዊ ማጠቃለያ መርሐ-ግብር ላይ የተገኙ ሲሆን፥ በጉብኝታቸው የአጼ ፋሲል ቤተ-መንግሥት እድሳትንና የፒያሳ የኮሪደር ልማትን መመልከታቸውን የከተማው ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.