Fana: At a Speed of Life!

ዛሬ መርካቶ ምን ተከሰተ…?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በመርካቶ አካባቢ አንዳንድ ነጋዴዎች ንብረት ሊወረስ ነው፤ ሱቃችን ሊዘጋ ነው የሚል ውዥንብር ውስጥ ገብተዋል።

ውዥንብሩ ከየት መጣ የሚለውን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ባደረገው ማጣራት፤ በደረሰኝ እንዲገበያዩ የሚጠበቅባቸው ነጋዴዎች በደረሰኝ ግብይት እንዲፈጽሙ በመደረጉ እንደሆነ ታውቋል።

ዝርዝር ምላሹን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ይዘን እንቀርባለን።

በዮሐንስ ደርበው

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.