Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የአፍሪካ የካይዘን ሽልማት ተሸለመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የ2024 የአፍሪካ የካይዘን ሽልማት መሸለሙን አስታውቋል፡፡

በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የሞጆ ወደብና ተርሚናል በቱንዚያ በተካሄደው የ2024 የአፍሪካ የካይዘን ሽልማት በ ‘ላርጅ ስኬል ኦርጋናይዜሽን (ኤል ኤስ ኦ)’ ምድብ ከተወዳደሩ ትልልቅ ተቋማት አራት ምርጥ የካይዘን አፈፃፀም ውስጥ በመግባት ነው ተሸላሚ የሆነው፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.