Fana: At a Speed of Life!

የሀገር መከላከያ ሠራዊት ለአራት ግለሠቦች የክብር አባልነት ዕውቅና ሠጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሠራዊት በ117ኛው በዓል ላይ ለአራት ግለሠቦች የክብር አባልነት ዕውቅና ሠጥቷል።

በዚሁ መሰረት በላይ መንገሻ፣ ዑሥታዝ ጀማል በሽር፣ መሐመድ ቢን መሐመድ አል አሩሲ እንዲሁም ጋዜጠኛ እና ደራሲ ውብሸት ታዬ የክብር አባልነት ዕውቅና የተሰጣቸው ናቸው፡፡

በዓለምሰገድ አሳዬ እና ሶሎሞን ይታየው

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.