Fana: At a Speed of Life!

የስፖርት ማዘውተሪያ ቦታዎችን ማስፋፋት ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤናማ ትውልድ ለመገንባት የስፖርት ማዘውተሪያ ቦታዎችን ማስፋፋት ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡

አቶ ተመስገን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ዲፖ አካባቢ የገነባው የስፖርት ማዘውተሪያ ሥፍራ ሥራ መጀመሩን ገልጸዋል፡፡

ጤናማ ትውልድ ለመገንባትም የስፖርት ማዘውተሪያ ቦታዎችን ማስፋፋት ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር መሆኑን አመላክተዋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.