Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ለፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ለፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ የእንኳን ደስ ያለዎት መልዕክት አስተላለፈ።

ኤምባሲው ትናንት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው ለተሰየሙት ታዬ አጽቀስላሴ ባስተላለፈው የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት÷ የጋራ በሆኑ የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ በትብብር መስራቱን እንደሚቀጥል አረጋግጧል።

 

 

 

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.