Fana: At a Speed of Life!

የሆረ ፊንፊኔ ታዳሚዎች ወደ በዓሉ ማክበሪያ እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 207 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለሚከበረው ‘ሆረ ፊንፊኔ’ ኢሬቻ በዓል ታዳሚዎች በዓሉ ወደ ሚከበርበት አካባቢ እየገቡ ነው።

ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ የበዓሉ ታዳሚዎች በባህል አልባሳት እና ጭፈራ ታጅበው ወደ በዓሉ ማክበሪያ ቦታ እየገቡ ነው፡፡

‘ሆረ ፊንፊኔ’ ኢሬቻ በነገው ዕለት እንደሚከበር ይታወቃል፡፡

በሳሙኤል ወርቃየሁ

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.