Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ እና ስሑል ሽረ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ፋሲል ከነማ እና ስሑል ሽረ አቻ ተለያይተዋል፡፡

ፋሲል ከነማ እና ስሑል ሽረ 10 ሠዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም ጨዋታቸውን አድርገው 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡

የዕለቱ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መርሐ ግብር ሲቀጥል ምሽት 1 ሰዓት ላይ ባህርዳር ከተማ እና ሃድያ ሆሳዕና ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡

ምሽት 1 ሰዓት ላይ በተደረገ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ሃድያ ሆሳዕናን 2 ለ0 አሸንፏል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.