Fana: At a Speed of Life!

በበርሊን ማራቶን አትሌት ሚልኬሳ መንገሻ አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በበርሊን 2024 ማራቶን አትሌት ሚልኬሳ መንገሻ አሸነፈ፡፡

አትሌት ሚልኬሳ ርቀቱን 2 ሠዓት ከ3 ደቂቃ ከ17 ሰከንድ በማጠናቀቅ ውድድሩን ማሸነፍ ችሏል፡፡

እንዲሁም አትሌት ሐይማኖት አለው 2 ሠዓት ከ3 ደቂቃ ከ31 ሰከንድ በመግባት 3ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቅል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.