Fana: At a Speed of Life!

ሊቨርፑል፣ ቶተንሃም፣ ፉልሃም እና አስቶንቪላ ተጋጣሚዎቻቸውን ረቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ5ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በተመሳሳይ 11 ሠዓት ላይ ሥድስት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡

በዚሁ መሠረት ሊቨርፑል በርንማውዝን 3 ለ 0 ሲያሸንፍ÷ ቶተንሃም ብሬንትፎርድን፣ ፉልሃም ኒውካስልን፣  አስቶንቪላ ዎልቭስን ተመሳሳይ በሆነ ውጤት 3 ለ 1 መርታት ችለዋል፡፡

እንዲሁም ሳውዝሃምተን ከኢፕስዊች ታውን እና ሌስተር ሲቲ ከኤቨርተን አንድ አቻ ተለያይተዋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.