Fana: At a Speed of Life!

ቼልሲ ዌስትሃም ዩናይትድን 3 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበበ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ5ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቼልሲ ከሜዳው ውጭ ዌስትሃም ዩናይትድን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡

8 ሠዓት ከ30 ላይ በተደረገው ጨዋታ ኒኮላስ ጃክሰን የቼልሲን ሁለት ጎሎች ሲያስቆጥር÷  ቀሪዋን አንድ ጎል ደግሞ ኮል ፓልመር  ከመረብ ማሳረፍ ችሏል፡፡

የሊጉ የዛሬ መርሐ-ግብሮች ሲቀጥሉ 11 ሠዓት ላይ አስቶንቪላ ከዎልቭስ፣ ፉልሃም ከኒውካስል ዩናይትድ፣ ሌስተር ሲቲ ከኤቨርተን፣ ሊቨርፑል ከቦርንማውዝ፣ ሳውዝሃምፕተን ከኢፕስዊች እንዲሁም ቶተንሀማ ሆትስፐር ከብሬንትፎርድ  ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.