Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የስታር ዋይድ አዋርድ 2016 ተሸላሚ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ “የስታር ዋይድ አዋርድ” 2016 ‘ቀልጣፋ አገልግሎት ሰጪ የመንግስት ተቋም በመባል በሕዝብ ድምጽተሸላሚ ሆኗል።

የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው በሽልማት ርክክብ ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት÷ሽልማቱ ተቋሙን ለላቀ ደረጃ በትጋት እንዲሰራ የሚያደርገው መሆኑን ገልጸዋል።

ሽልማቱ አስደሳች እንደሆነ መግለጻቸውንም የኢትዮጵያ አየር መንገድ መረጃ አመልክቷል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.