Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአመራር ሽግሽግ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት አዲስ የአመራር ሽግሽግ ማድረጉን እና ሹመት መስጠቱን አስታወቀ፡፡

የተደረገው ሽግሽግና የተሰጠው ሹመት ዝርዝር ቀጥሎ የቀረበው መሆኑን የርዕሰ መሥተዳድር ጽሕፈት ቤት መረጃ አመላክቷል፡፡

1-ኦላዶ ኦሎ — የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ

2-ዶ/ር ቦጋሌ ቦሼ — ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ

3-ፈቃዴሥላሴ ቤዛ — ፕላን ቢሮ ኃላፊ

4-ኤካል ነትር ኤኬንጎ — የርዕሰ መሥተዳድሩ የመሰረተ ልማት ዘርፍ አማካሪ

5-ዶ/ር ብርሃኑ ጌቦ — በትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ የትራንስፖርት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ

6- ሃልጌዮ ጂሎ — በፐቢሊክ ሰርቪስና ሰው ኃብት ልማት ቢሮ የመልካም አስተዳደር ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ

7- እታገኝ ኃ/ማሪያም በመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ የሚዲያ ሞንቴርንግ ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ

8-ተፈሪ ሜንታ— በመንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ የአስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ

9-አርሻሎ አርከል — በሰላምና ፀጥታ ቢሮ የግጭት አፈታትና መከላከል ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ

10- ዘርፉ አጥናፉ — የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኃላፊ

11- ታምራት አሰፋ — በፖሊስ ጥናትና ምርምር ኢንስቲትዩት የኢኮኖሚ ዘርፍ ምክትል ዳይሬክተር

12- ተገኑ ግርማ —በፖሊስ ጥናትና ምርምር ኢንስቲትዩት የማህበራዊ ዘርፍ ምክትል ዳይሬክተር

13-ጎበዜ ጎአ —በፖሊስ ጥናት ኢንስቲትዩት ጥናትና ምርምር የመልካም አስተዳደር ዘርፍ ምክትል ዳይሬክተር

14-አሰፋ ወዳጆ —በፖሊስ ጥናት ኢንስቲትዩት ጥናትና ምርምር የፖሊስ አስተምሮት እና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ምክትል ዳይሬክተር

15- መስከረም ማልጌ ⁠—በመንግስት ተጠሪ ጽ/ቤት የሰዉ ሃብት ልማት ዘርፍ ኃላፊ

16- ⁠ዘላለም ዘሪሁን — በመንግስት ተጠሪ ጽ/ቤት ምክትል ዘርፍ አማካሪ

17-ዶ/ር ጌትነት በጋሻው—በንግድና ገበያ ልማት ቢሮ የሬጉላቶሪ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ

18- ⁠መልካሙ ቶንቼ —የንግድና ገበያ ልማት አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ

19-አጉኔ አሾሌ —በጤና ቢሮ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር

20- ⁠ብርሃኑ ጅፋሬ — በወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ

21-አፀደ አይዛ — ሥራ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር

22- ⁠ሣሙኤል ፎላ —የወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ዳይሬክተር

⁠22-ሄለን ዮሐንስ —የማዕድን እና ኢነርጂ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር

23-ሄለን ዮሐንስ የማዕድን እና ኢነርጂ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር

24- ⁠አድማሱ ባላ —የመንገዶች ባለሥልጣን ምክትል ሥራ አስኪያጅና የመንገድ ግንባታና ጥገና ዋና ሥራ ሂደት ባለቤት

25-ዘነበ ዛራ —የመንገዶች ባለሥልጣን ምክትል ሥራ አስኪያጅና የግብአት አቅርቦትና አስተዳደር ደጋፍ ሥራ ሂደት ባለቤት

26- ⁠ስማገኝ ዳንሳ —መንገዶች ባለሥልጣን ልማት ዕቅድ ክትትልና ግብረመልስ ደጋፍ ሥራ ሂደት ባለቤት

27-አብዮት ሸጋ —የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኢንዱ/ት/ዘ/ምክትል ቢሮ ኃላፊ

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.