Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ታዬ ከአውሮፓ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ የአውሮፓ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አኔት ዌበርን (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡

በውይይታቸውም÷በቀጣናው ዘላቂ ሰላምና ኢኮኖሚያዊ ትስስር እንዲኖር በአውሮፓ ህብረት እና ባለድርሻ አካላት መካከል ሊሰሩ በሚችሉ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.