Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የቱርክ ሪፐብሊክ አምባሳደር በርክ ባራን ጋር ተወያይተዋል።

በውይይታቸውም፤ በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል።

ሁለቱ አካላት የሀገራቱን ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት የበለጠ ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መወያየታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ አመላክቷል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.